Home የሴት ሰልጣኞች የማበረታቻ ሽልማት

የሴት ሰልጣኞች የማበረታቻ ሽልማት

08th June, 2024

የካቲት 28/2016 ዓ.ም

የንፋስስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከኬፕለር ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን ከቀጣሪዎች ጋር የስራ ትስስር የመፍጠሪያ መድረክ (Employer Speaker Session) ተካሄደ፡፡ በአለቱ በነገው እለት በአለማቀፍ ደረጃ የሚከበረውን የሴቶች ቀን (March በማስመልከት ሙሉውን ዝግጅት በሴት ስራ ፈጣሪዎች፣ ቀጣሪዎች እና መድረክ መሪዎች እንዲከናወን የተደረገ ሲሆን በእለቱ የራሳቸዉን ስራ የፈጠሩ ተመራቂ የሴት ሰልጣኞች የማበረታቻ ሽልማት ሩዋንዳዊው ከኬፕለር ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ሚስተር ጀኤምስ ሞቪ ተበርክቶላቸዋል፡፡

#ዘገባው የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩንኬሽን አገልግሎት ነው!


.

Copyright © All rights reserved.

Created with